News

Our blog

Latest News & Media Updates

በየዓመቱ በዓለም ዙሪያ የላቁ የማህበረሰብ ስራ ፈጣሪዎችን (Social Entrepreneurs) እየመረጠ እውቅና የሚሰጠው የስኮል ወርልድ ፎረም በመጪው ሳምንት በእንግሊዝ ኦክስፎርድ ይደረጋል።

በአካል ጉዳተኝነት አካታችነት ላይ በሰሩት የላቀ ስራ አቶ ገድለሚካኤል አበበ ከኢትዮጵያ እውቅናን ለማግኘት ከተመረጡት መሀከል መሆናቸው ተነግሯል። የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ከላከልን መግለጫ እንዳየነው

Read More »